Mundi.News

Share on whatsapp
Share on facebook
Portugal, Observador, Português

Portugal, Observador, Português

República Tcheca, Mlada Fronta Dnes, Português –  O jornalista Vadim Fojtk morreu aos 49 anos.  Depois de uma toupeira da doença, disseram colegas

República Tcheca, Mlada Fronta Dnes, Português – O jornalista Vadim Fojtk morreu aos 49 anos. Depois de uma toupeira da doença, disseram colegas

Holanda, De Telegraaf, Holandês

Alemanha, Deutsche Welle, Inglês

Alemanha, Deutsche Welle, Inglês

Itália, Corriere, Italiano

Itália, Corriere, Italiano

Itália, Today, Italiano

Itália, Today, Italiano

Argentina, El Clarin, Espanhol

Argentina, El Clarin, Espanhol

Espanha, El Pais, Espanhol

Espanha, El Pais, Espanhol

Colômbia, El Pais, Espanhol

Colômbia, El Pais, Espanhol

Chile, El Pais, Espanhol

Chile, El Pais, Espanhol

Argentina, El Pais, Espanhol

Argentina, El Pais, Espanhol

Venezuela, Telesur, Espanhol

Venezuela, Telesur, Espanhol

Noruega, Dagsavisen, Norueguês

Noruega, Dagsavisen, Norueguês

Noruega, Regjeringen, Inglês

Noruega, Regjeringen, Inglês

Portugal, Expresso, Português

Portugal, Expresso, Português

Sérvia, Telegraf, Sérvio

Sérvia, Telegraf, Sérvio

Dinamarca, Information.dk , Dinamarquês

Dinamarca, Information.dk , Dinamarquês

Áustria, Die Presse, Alemão

Áustria, Die Presse, Alemão

Áustria, Salzburger Nachrichten, Alemão

Áustria, Salzburger Nachrichten, Alemão

Chile, Latercera, Espanhol

Chile, Latercera, Espanhol

Notícias
Portugal, Observador, Português

Portugal, Observador, Português

República Tcheca, Mlada Fronta Dnes, Português –  O jornalista Vadim Fojtk morreu aos 49 anos.  Depois de uma toupeira da doença, disseram colegas

República Tcheca, Mlada Fronta Dnes, Português – O jornalista Vadim Fojtk morreu aos 49 anos. Depois de uma toupeira da doença, disseram colegas

Holanda, De Telegraaf, Holandês

Alemanha, Deutsche Welle, Inglês

Alemanha, Deutsche Welle, Inglês

Itália, Corriere, Italiano

Itália, Corriere, Italiano

Itália, Today, Italiano

Itália, Today, Italiano

Argentina, El Clarin, Espanhol

Argentina, El Clarin, Espanhol

Espanha, El Pais, Espanhol

Espanha, El Pais, Espanhol

Colômbia, El Pais, Espanhol

Colômbia, El Pais, Espanhol

Chile, El Pais, Espanhol

Chile, El Pais, Espanhol

Argentina, El Pais, Espanhol

Argentina, El Pais, Espanhol

Venezuela, Telesur, Espanhol

Venezuela, Telesur, Espanhol

Noruega, Dagsavisen, Norueguês

Noruega, Dagsavisen, Norueguês

Noruega, Regjeringen, Inglês

Noruega, Regjeringen, Inglês

Portugal, Expresso, Português

Portugal, Expresso, Português

Sérvia, Telegraf, Sérvio

Sérvia, Telegraf, Sérvio

Dinamarca, Information.dk , Dinamarquês

Dinamarca, Information.dk , Dinamarquês

Áustria, Die Presse, Alemão

Áustria, Die Presse, Alemão

Áustria, Salzburger Nachrichten, Alemão

Áustria, Salzburger Nachrichten, Alemão

Chile, Latercera, Espanhol

Chile, Latercera, Espanhol

Etiópia, Ethioobserver, Inglês


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ከሚንቀሳቀሰው ገንዘብ 80 በመቶ የሚሆነውን ገበያ ለመያዝ እየሠራ መሆኑንና ባለፉት ሃያ ቀናትም በሲቢኢ ብርና በነዳጅ ሞባይል መተግበሪያ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ የቅርንጫፎችና የዲጂታል ባንኪንግ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ፍቅረ ሥላሴ ዘውዱ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በአገሪቱ ከዲጂታል ግብይት ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ከሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን ውስጥ እስከ 80 በመቶ የሚደርሰውን በባንኩ በኩል እንዲንቀሳቀስ አቅዶ መሥራት ላይ ይገኛል፡፡

ይህንን ዕቅዱን ከግብ ለማድረስ ባንኩ ዝግጅት ማድረግ የጀመረው ቀደም ብሎ ሲሆን፣ አሁን የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ ዘዴ ብቻ እንዲተገበር ከተደረገ ወዲህ ባንኩ ባመቻቻቸው መተግበሪያዎች ግብይት እየፈጸሙ ያሉ የደንበኞቹ ቁጥር በየዕለቱ እያደገ በመምጣቱ የታሰበውን ዕቅድ ለማሳካት ዕድል እንዳላቸው አመልክተዋል፡፡ 

በአሁኑ ወቅት በዲጂታል የነዳጅ ግብይቱን ብልጫ ያለውን ድርሻ ኢትዮ ቴሌኮም የወሰደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ግን የዲጂታል የነዳጅ ገበያ ድርሻው ብልጫ እንዲይዝ ለማድረግ በየማደያው ባለሙያዎችን በመመደብ ጭምር እየሠራ በመሆኑ ከአዲስ አበባ ውጭ ያለውን ገበያ በአብዛኛው ስለመያዙም ተጠቅሷል፡፡ አቶ ፍቅረ ሥላሴ እንደገለጹት ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በክልል ከተሞች የዲጂታል ግብይት መተግበር ከጀመረ ባሉት አሥር ቀናት ውስጥ በእነዚህ ጊዜያት በክልል ከተሞች በዲጂታል ግብይቱ ከተፈጸመው የነዳጅ ሽያጭ ውስጥ 80 በመቶው በባንኩ መተግበሪያዎች መፈጸማቸውን ተናግረዋል፡፡ 

ባንኩ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የዲጂታል ነዳጅ ግብይትን 80 በመቶ ድርሻ የመያዝ ዕቅዱን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩንም ምክትል ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል፡፡ በምቹ ሁኔታነት ከጠቀሷቸው መካከልም ዋነኛው ባንኩ በመላ አገሪቱ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሒሳብ ያላቸው ደንበኞች እንዳሉትና ከ18 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ የባንኩን የዲጂታል ባንክ አገልግሎት የሚጠቀሙ መሆናቸውን ነው። በተጨማሪም፣ ባንኩ በመላ አገሪቱ ከሚገኙ 1,100 የነዳጅ ማደያዎች ጋር እየሠራ በመሆኑ ዲጂታል የነዳጅ ግብይቱን 80 በመቶ የገበያ ድርሻ ለመያዝ ሰፊ ዕድል እንዳለው አመልክተዋል፡፡ 

ባንኩ ሲቢኢ ብርና ነዳጅ የተሰኙ ዲጂታል የክፍያ መተግበሪያዎቹን ሰሞኑን ሲያስተዋውቅ እንደገለጸውም፣ እነዚህን የባንኩን የክፍያ መተግበሪያዎች ከ50 ሺሕ በላይ ደንበኞቹ እየተጠቀሙ መሆናቸውንና በዚህም ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን አመልክቷል፡፡

በመተግበሪያዎቹ የነዳጅ ግብይት አገልግሎት መስጠት በተጀመረበት የመጀመርያ ሳምንት ወጣ ገባ የሚል እንቅስቃሴ እንደነበር የገለጹት አቶ ፍቅረ ሥላሴ፣ አሁን ግን በየዕለቱ የተገልጋዮች ቁጥር ስለመጨመሩ አመልክተዋል፡፡

ከጥሬ ገንዘብ ነፃ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የሚደረገውንም ጥረት ባንካቸው የመሪነት ሚናውን እየተጫወተ መሆኑንም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ዓመታዊ የነዳጅ ሽያጭ መጠን ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሆነና የአገሪቱ ዓመታዊ የነዳጅ ግዥ ወጪ አራት ቢሊዮን ብር መድረሱ ይታወቃል፡፡  

መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የገንዘብ ልውውጥ ከሚደረግባቸው ግብይቶች በዲጂታል አማራጭ እንዲከናወኑ አማራጭ ማስቀመጡን የገለጹት አቶ ፍቅር ሥላሴ ከፍተኛ ግብይት ከሚካሄድባቸው ሸቀጦች ውስጥ አንዱ የሆነው ነዳጅ ወደዚህ ሥርዓት እንዲገባ መደረጉ የነዳጅ  ግብይትን ጨምሮ ለሌሎችም የአገልግሎትና የግብይት ክፍያዎች በዲጂታል አማራጮች እንዲከፍሉ አበክሮ ሲሠራ ለነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትልቅ ትርጉም ያለው ነው፡፡

የዲጂታል ግብይት በኢኮኖሚ ውስጥ የሚንቀሳቀሰውን ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲገባ የሚያደርግ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብን አልባ ግብይትና ክፍያን የሚያሳድግ ዘመናዊ አሠራር በመሆኑ ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ ትርጉም ያለው እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡ 

‹‹ዜጎችን የዲጂታል ክፍያ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥርዓት እንዲለመድ ባንኩ ባለፉት አሥር ዓመታት በርካታ ሥራ መሥራቱን የገለጹት ምክትል ፕሬዚዳንቱ በዚህ በጀት ዓመት ብቻ 549 ሚሊዮን ዲጂታል ትራንዝአክሽን በባንኩ በኩል ስለመፈጸሙ ተገልጿል፡፡ 

ይህም በበጀት ዓመቱ በአሥር ወር ውስጥ ብቻ 2.5 ትሪሊዮን ብር ዋጋ ያለው የዲጂታል ትራንዝአክሽን ተከናውኗል፡፡ ይህ የሚያሳየው 63 በመቶ የሚሆነው የባንኩ የገንዘብ እንቅስቃሴ በዲጂታል አማራጮች የተከናወነ መሆኑን ያሳያል፡፡

የዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ባንኩ ትልቁን የመሪነት ሚና የሚጫወት መሆኑን በመግለጽም ለዚህም ብቃት ያለው የዲጂታል መሠረተ ልማት ያለው መሆኑና መሠረተ ልማቱ ከአደጋ የተጠበቀና ምቹ ለማድረግ በበቂ ሁኔታ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችል አቅም ያለው መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ የዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አገልግሎትን ባስተዋወቀበት ፕሮግራም ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት በሁለቱም የአገሪቱ ክፍሎች ተፈጻሚ መሆን መጀመሩ ብዙ ለውጥ እያስገኘ መሆኑን አመልክተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከሌላት የውጭ ምንዛሪ አራት ቢሊዮን ዶላር ነዳጅ ግዥ የምታውልና ይህንን ከፍተኛ ወጪ የሚወጣበትን ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም የዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት በእጅጉ ጠቃሚ መሆኑንም አክለዋል፡፡ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚገዛው ነዳጅ እስካሁን በአግባቡ ለተጠቃሚው መድረሱን የምናረጋግጥበት መንገድ አልነበረም፡፡ ያሉት ሚኒስትሩ ‹‹ይህ ብቻ ሳይሆን በኮንትሮባንድ እየወጣ የአገር ሀብት የግለሰቦች መክበሪያ ይሆን ነበር፤›› ብለዋል፡፡ አሁን የተጀመረው ሥራ ግን ይህ እንዳይሆን የሚያግዝ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን በቅርብ የተጀመረው የነዳጅ ድጎማ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮችን ይህ አገልግሎት ምላሽ የሚሰጥ መሆኑን በመጠቆም ለድሆች ትራንስፖርት ተብሎ የሚደጎመው ድጎማ ጥቂቱ ብቻ ይደርስ ስለነበር ይህንን ክፍተትም ለመድፈን እንደሚያግዛቸው ጠቁመዋል፡፡ በአጠቃላይ  ውድ የሆነውን የአገር ሀብት በአግባቡ ለመጠቀምና ግብይቱን ለመቆጣጠር ማንኛውም የነዳጅ ግብይት በሁሉም የአገሪቷ ማደያዎች በዲጂታል መንገድ ብቻ እንዲሆን ውሳኔ ተወስኖ በተጀመረው ሥራ መልካም ውጤት በማስገኘቱ ሥራው በአግባቡ እንዲከወን ያደርጋልም ብለዋል፡፡  

መሥሪያ ቤታቸው ሌሎች የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችንም ከአገልግሎት የዜጎችን እንግልት ለመቀነስ ብልሹ አሠራሮች ለማስወገድ ዲጂታላይዝ መሆን የችሚሉ ማንኛውንም ሥራዎች በሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ ሰፊ ሥራ በመሥራት ላይ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ 

በተለይ የትራንስፖርት ክፍያ ትኬቶችን በዲጂታል መንገድ ብቻ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ሥራዎች በመጠናቀቃቸው ባጠረ ጊዜ የሚተገበር እንደሆነ ዓለሙ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ የትራንስፖርት የትኬት አገልግሎትን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ የሚያስችለውን ሥራ እየሠራ ያለው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር እንደሆነ አመልክተው፣ በቅርቡ ተጠናቅቆ አገልግሎት ላይ እንደሚውል አረጋግጠዋል፡፡ 

ይህንን ማድረግ አንደኛው መዘመን መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ ሁለተኛ ገንዘብ አልባ እንቅስቃሴ በማድረግ ከሌብነትና ከሌሎች ነገሮች መጠበቅ ነው፡፡ ባለንብረቶችም ወጪያቸውን በትክክለኛው ቦታ መዋሉን የሚቆጣጠሩበት ምቹ ሁኔታም ይሆናል ብለዋል፡፡  

የትራንስፖትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር የዲጂታል የነዳጅ ክፍያ ትግበራንም ሆነ በቅርቡ እጀምራለሁ ካለው ዲጂታል የትራንስፖርት ትኬት አገልግሎትና ሌሎች ለመጀመር ያሰባቸውን የዲጂታል አገልግሎቶችን በአግባቡ ለመጠቀም ግን ኅብረተሰቡ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡ ‹‹መጫን ያለበትን መተግበሪያ ጭናችሁ ማደያ ላይ እንደታየው ማደያ ላይ አመጣችሁ በኋላ ነገሮችን ማስተካከል ሳይሆን ከወዲሁ ሞባይላችሁ ላይ መጫን ያለበትን መተግበሪያ ጭናችሁ የባንክ የዲጂታል ሲስተም አስተካክላችሁ እንድትዘጋጁና ይህንን ትግበራ እንድትጠብቁ አሳስባለሁ፤›› በማለት ገልጸዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት መጨረሻ ላይ ባንኩ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ከ1,900 በላይ ማድረሱ 40 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰባት ሚሊዮን የካርድ ደንበኛ፣ ከ3,200 ኤቲኤም፣ 5,000 ፖስ ማሽን ተጠቃሚዎች፣ ስምንት ሚሊዮን የሞባይል ባንክ፣ አሥር ሚሊዮን የካርድ ተጠቃሚ፣ 46 ሺሕ ኢንተርኔት፣ 8.8 ሚሊዮን ሲቢኢ ደንበኞች ተጠቃሚዎችን ማፍራት በመቻሉም ተገልጿል፡፡ 

በፋይናንስ ዘርፍ ረዘም ላሉ ዓመታት ከቆዩት እንደ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ሌሎች የግል ንግድ ባንኮችን በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ተገዳዳሪ ሆኖ ብቅ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም፣ የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ባስተዋወቀው ቴሌ ብር የተሰኘው የሞባይል ባንክ አገልግሎት በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ላይ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ እየያዘ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የመንግሥት የየዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የምክር ቤት አባላትና የተቋማት ኃላፊዎች በተገኙበት ግንቦት 14 ቀን በተካሄደው የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ግምገማ ላይ በቴሌ ብር አማካኝነት የሚያካሂደውን የዲጂታል የክፍያ አገልግሎት የተመለከተ የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ለመድረኩ ባቀረቡት ሪፖርትም የታለመለት የነዳጅ ድጎማ በዲጂታል ሥርዓት እንዲተገበር ከተወሰነበት ጊዜ አንስቶ ግብይቱ በቴሌ ብር አማካይነት እየተፈጸመ መሆኑን ጠቅሰው፣ አሁንም የታለመለት የነዳጅ ድጎማን ጨምሮ አጠቀላይ የነዳጅ ግብይት አገልግሎት አሰየሰጠ መሆኑን አመልክተዋል።

በዚህም በአገሪቱ ከሚገኙ 1450 የነዳጅ ማደያዎች መካከል እስካሁን 1,195ቱ የዲጂታል ግብይት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ተናግረዋል።

ባለፉት 320 ቀናት ውስጥ በተከናወነ በዲጂታል የነዳጅ ድጎማና አጠቃላይ የነዳጅ ግብይት ባለፉት 320 ቀናት 20 ሚሊዮን ግብይቶች መከናወናቸውንና በዚህም የ46 ቢሊየን ብር ግብይት በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት መፈጸሙን ተናግረዋል።

በዚህም መንግሥት ከዚህ ቀደም በየወሩ ለነዳጅ ሲያወጣ የነበረውን እስከ 15 ቢሊየን ብር ድጎማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ 1.2 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል። 



Source link

Notícias

Mato Grosso, Coreio de Mato Grosso

O Painel Estratégico de Business Intelligence (BI) desenvolvido pelo Departamento de Aprimoramento da Primeira Instância (Dapi) da Corregedoria-Geral da Justiça (CGJ) e usado nas correições

Brasil, Brazil Journal, Português

A galeria paulistana Almeida & Dale apresenta uma exposição e um belíssimo livro resgatando a obra do artista Hélio Melo. Foram quatro anos de pesquisa

África, Deutsche Welle, Português

Fundado em 1992 e catapultado pelo antigo Presidente da República, o falecido Kumba Yalá, o Partido da Renovação Social (PRS) ganhou uma vez as legislativas,

Portugal, Observador, Português

Os protagonistas diários do desporto avaliados de 0 a 20, por Júlio Magalhães, Gabriel Alves, Pedro Henriques, Bruno Roseiro, Filomena Martins, Miguel Cordeiro, João Pinto